የእግር እሳት ክፍል 36 /ጊዜ/ Yegir Esat Drama Part 36

Underholdning

#YegirEsat
#EthiopianDrama
#EBSTv

Kommentarer

 • Girum Zewdie
  Girum ZewdieDag siden

  ሰውየው አቶ መስፍን በደሬ ይህን ያህል ተቀጥቅጦ ትንሽ ጠብታ ደም ምንም ፍንክት የለውም የአሣ ዘር ነው መሰለኝ አይ መስፍኔ

 • Fenetii Tashomaa odaa
  Fenetii Tashomaa odaa13 dager siden

  Birukee 😭😭😭😭😭

 • alexs man
  alexs man21 dag siden

  gedlute beruken

 • natnael j
  natnael j24 dager siden

  Besamnt hulet kfl btleku des ylegn neber

 • Bltanya Getachew ቢታንያ ጌታቸው
  Bltanya Getachew ቢታንያ ጌታቸው27 dager siden

  ደገማችሁት ምነው

 • Girmay Tekilay
  Girmay Tekilay27 dager siden

  እባካችሁን ይሄ መርማሪ ፖሊስ መሞት የለበትም

 • Alem Adam
  Alem Adam27 dager siden

  Wey edet des yelal 1 weer akeyteschiw eyewt

 • بلب بلب
  بلب بلب28 dager siden

  መቸ ነዉ ምትመጡት🙆

 • haset haset
  haset haset28 dager siden

  እስኪ እንደኔ በጉጉት የሚጠብ ላይክ አድርጉኝ

 • haset haset
  haset haset28 dager siden

  ዛሬ ደሞ ሰአቱ አልደርስ አለኝ

 • K E N
  K E N28 dager siden

  adding more and more parts will ruin the story think about it . Concider also ebs's reputation of cutting off series.

 • ሳምራዊ ነህ ኢየሱስ
  ሳምራዊ ነህ ኢየሱስ29 dager siden

  ጥሩ ሰው አይበረክትም አንድ ደህና ፖሊስ ቢኖር እሱንም ገደሉት አዪ የእግር እሳት ከዪ ጁንታ ጅቡ😇

 • Mu Muna
  Mu Muna29 dager siden

  _የእግር እሳት _ልታልቁብኝነው እንዴ መቼስ ጁንታው ግባተመሬት ሲገባ _እናተም አለቃቹ _ደረጄ ' ሚስትክ ከሌላ ወንድ አርግዛለች እና እንኳን ደስ አለክ ፈጣሪ የሰጠክን ጰጋ እሰየው ብለክ ተቀብለክ ኣሳድግ እሺ።

 • JM Blessed
  JM Blessed29 dager siden

  No No Biruk must be alive NOOOOOOOOOOOOOOO aymotemmm

 • Sameera Sameera
  Sameera SameeraMåned siden

  ትወና ብሎ ዝም ከምር

 • Tirubr tube
  Tirubr tubeMåned siden

  በስመአብ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር ብሩኬ ግን መሞት የለበትም😢

 • Roza mozaza yedesewa kulu
  Roza mozaza yedesewa kuluMåned siden

  በእውነት ብሩኬ እንዳይሞት ልዕልና ብሩኬ አንተነህ የድራማው ውበት ናቸው ሁሉም አምበሶች ናቸው ነገር ግን ብሩክ. ለኔ ይለያል በስም አብ አደነጋገጤ ብሩክ ላይ ሲተኩሰው መርማሪው ፖሊስ ይጋለጥ አደራ መረጃውን እንዳይወስደው

 • ያረብ ሀገሯ ሻማ ነኝ
  ያረብ ሀገሯ ሻማ ነኝMåned siden

  በእውነት የደሬ ጓደኛ ፖሊሱ እንዳይሞት እሱ ከሞተ ዲራማው አለቀለት በፌጦ በዳማከሴ ብላቹህ አስነሱልን ልዕልና አንተነህ ከፍተኛውን ሚና እሚጫወቱት ምርጥ ምርጥ ተዋናይ አትግደሉ ግፋትን አታንግሱ ጨካኝ ሁሌም እንደጨከነ እንደገደለ አይኖርም በስተመጨረሻ የእጁን ያግኝ ሞላሰሶችን ደምስሱ አጠቃላይ

 • Magi Fikr
  Magi FikrMåned siden

  በስማም ሚንስተር ተብየው ሲዘጋ ቱ

 • Gemechu Belachew
  Gemechu BelachewMåned siden

  ተሸላሚ መሆን ያለበት ፍልም ነዉ።

 • ነጁ ነኝ የረሱል ወዳጅ
  ነጁ ነኝ የረሱል ወዳጅMåned siden

  ታሪኩ ሳያበቃ አለ ውይስ ይቀጥላል ንገሩኝ

 • ዜድ Tube
  ዜድ TubeMåned siden

  ውዶቸ ስብስክራይብ አድርጉኝ ስወዳችሁ

 • Nati Grume
  Nati GrumeMåned siden

  Wey ye sew lij tenkol

 • elias melaku
  elias melakuMåned siden

  kelbu derama nw100%

 • ሰው መሆን
  ሰው መሆንMåned siden

  ብሩክ እንደሚገደል ብገምትም ፤በዚህ ፍጥነት ይሆናል ብዬ አልገመትኩም!! ብሩክ መሞት አነበረበትም ምክንያቱም ብዙ ስራ ይቀራቸዋል! ካሁን በኋላ ውስብስብ ነው የሚሆነው! ወይ ደሞ ድራማውን ልታሳጥሩት አስባቹ ነው?

 • Nalmaza1978 M
  Nalmaza1978 MMåned siden

  Yanadeal

 • Sabontuu inatalaa hayile Oromiyyaa biyyaa koo
  Sabontuu inatalaa hayile Oromiyyaa biyyaa kooMåned siden

  Uuuuuuuuuuuufffff polisu mote

 • Samira Ahmad
  Samira AhmadMåned siden

  ድንቅ ድራማ

 • ፍቅር አያረጂም T
  ፍቅር አያረጂም TMåned siden

  ምን አይነት እብደት ነው ፈልገሺ አላረግሺውም ወይነሸት ተደፍረሺነው ለቤልሺ ስሜት ስትይ ለምን አረፈሺ አትቀመጭም

 • Amuri Fkrrr
  Amuri FkrrrMåned siden

  36ኛው ክፍል ደረሰን በሰቆቃ በጭንቀት ደራሲው እስካሁን ድረስ ለበዳዮች ለውሸታሞች ለሆዳሞች ለባለስልጣኖች ለሚኒስትሩ ! ስኬትና ሰላም እንዲሁም የፈለጉትን የማድረግ እና ማሸነፍን እንደፈለጉ መግደልን እስከ ጥግ ተሰቷቸዋል ታዲያ መቼ ነው ሀቁ የሚወጣው ??🤔 ተበዳዮች ንፁህ ሰዎች ድሃዎችና የፈለጉትን የማድረግ አቅም የሌላቸው መቼ ነው ጠላቶቻቸውን አሸንፈው ስኬትና ሰላም ደስታ አጊንተው ሀቁ የሚወጣው ምጥ የሆነ ድራማ ነው ጭራሽ ዛሬ ፖሊሱ ሞተ 😠😭 ድራማውም የመጨረሻው ክፍል እየደረሰ ነው ተብሏል ይመስለኛል ደራሲውም ከሚኒስቴሩ ጋር አብሮ ነው የሚሰራው 🤪

 • እዉነትእኔራሢያሣለፍኩትሂወለትነዉየመሠለኝልዝአለናት።በበጠምነዉያለቀሥኩት Fbc
  እዉነትእኔራሢያሣለፍኩትሂወለትነዉየመሠለኝልዝአለናት።በበጠምነዉያለቀሥኩት FbcMåned siden

  አረበናታችሁቀጣዩን።በጣምተናድጃለሁ

 • Um Hamoodi
  Um HamoodiMåned siden

  Bruke ena antenh endinekubgn alflgm waaa filmu ayamrem enesy kelelu

 • frehiwot Amanual
  frehiwot AmanualMåned siden

  ብሩኬ ከሞተ ድራማውን አላይም😤

 • Hermela Wesone
  Hermela WesoneMåned siden

  እፍፍፍፍፍፍፍ ብርክ መሞት የለበትም 😭😭😭😭

 • Tewabech Noah
  Tewabech NoahMåned siden

  አሪፍ ነው ግን ፎልሱ መሞት የለበትም

 • yeabsira Ababu
  yeabsira AbabuMåned siden

  ብሩኬ መሞት የለበትም ብሩክ እዳይሞት

 • Nardose Helina
  Nardose HelinaMåned siden

  ብሩክ መሞት የለበትም እስከመቼ የ ሀሰተኞችን ጥንካሬ አያሳየን እውነትን እየገደልን እንኖራለን እውነትም ከ ውሸት የበለጠ ጥንካሬ እንዳላት ማሳየት አለበን በተረፈ ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏 💚💛❤️

 • Maha Tesfaye
  Maha TesfayeMåned siden

  እረ የሰው አረመኔነው ለገዘብ ወይ ይች አለም

 • Naho Bitanja
  Naho BitanjaMåned siden

  To day unlike be ewenet be ande lelit ke hulet bet weste gideya??? Drama eko asetemari new

 • Naho Bitanja
  Naho BitanjaMåned siden

  Enanete gin gizew keftowal are ebakachuhe sew eyegedelachu atasayun ufffff sitanadidu hige yelem mengedachu lay Yale sew kale gidelu yemil temhret new mitasetemirut yalachut eko are pls sew eyegedelu masayet akumu

 • Er Dg
  Er DgMåned siden

  የጭ የዛሬው ደስ አይለም።መጨረሻው።

 • አብይ ውስጤ ነው ለእናቴ ስል ኖርኩኝ
  አብይ ውስጤ ነው ለእናቴ ስል ኖርኩኝMåned siden

  ወይኔ እናተን ጭምር ነው የገደላቸው ማለት ነው አረ ፈጣርዬ በእልምሽ ነው በለኝ 😳😳😳😱😱

 • Tigist Endilalu
  Tigist EndilaluMåned siden

  This is our country reality

 • fatuma tuha muhammed nurr
  fatuma tuha muhammed nurrMåned siden

  ምወደውን ልጅ ገደሉት ወይኔ

 • Bronica adis
  Bronica adisMåned siden

  እውነት ሳይሆን ጉልበት አሸነፈ ማለት ነው።

 • yordanos k/mariam
  yordanos k/mariamMåned siden

  nooooooo Biruk memot alneberebetem😭😟😭😟😭😟😫😫😫😩😩😩😩😩

 • Selam Sa
  Selam SaMåned siden

  ልቤን በሃዘን ሰበራችሁት ደሬ ከዚ በላይ መጐዳት የለበትም

 • Kanchwedya Hailu
  Kanchwedya HailuMåned siden

  ፖሊሱ መሞት የለበትም 😪 ማርያምን ትንፍሹ ቁርጥ ቁርጥ ሲል እዉነት እስኪመስለኝ አልቅሸለታለሁ😪

 • Aynia Aynia
  Aynia AyniaMåned siden

  የኛ ሀገር ፍትህ ማለት ይሄ ነው። ።።።።።

 • Hafiya Hafiya
  Hafiya HafiyaMåned siden

  Yametu beca adelme yehulum ametate mert derama👌👌👌👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

 • የመዳም ቆንጆ ነኝ የመዳም ቆንጆ ነኝ
  የመዳም ቆንጆ ነኝ የመዳም ቆንጆ ነኝMåned siden

  ይሄንን ፊልም በመጠባበቅ እዳየን አየሁ

 • yared hailay
  yared hailayMåned siden

  እንደሰለጠነ ሰው እናውራ አለ...... ይገርማል ሚስቱን ከበላ ብኋላ።

 • seadi. ytub
  seadi. ytubMåned siden

  እስኪ. ስብሥክራይብ አድርጉኝ ውዶቸ

 • ilove ethiopia Ghh
  ilove ethiopia GhhMåned siden

  እፍ መቸነውሳምት እዳታቃሩጡትእጅይ አደራ

 • Meaza Sayed
  Meaza SayedMåned siden

  Woooooooooooooooooooooooooooow Endtchersut plssssss good Job 👏

 • ሚሚ SORETI
  ሚሚ SORETIMåned siden

  እነዚ ጁንታ ናቸው ሞላሰሶች አፈር ብሉ መርማሪውን ከገደላቹ ወይኔ

 • tshaye togu
  tshaye toguMåned siden

  kelebu derama newe ewenete ppppppppppppppppppp eweneteme yegere esate

 • Senait Bekele
  Senait BekeleMåned siden

  እረ ሁሁሁሁ የልብ ምቴ ጨመረ ሁፍፍፍፍፍ ልቤን ድሮም ይደክመኛል ዛሬ ደሞ ሆሆሆሆሆሆ በየሱስም ድራም እንደሆነ እያወኩንልቤ ልትበር

 • Tseganesh Daniel
  Tseganesh DanielMåned siden

  1ኛ ድራማ ነው ለእኔ 👍👍👍👍👍

 • light tube
  light tubeMåned siden

  Abrsh minew biruk yasfeligen nber

 • Kidy
  KidyMåned siden

  The policeman should survive by any means. He & Dere are a great team. What an acting! I feel like it is real.

 • bemenet Kedir
  bemenet KedirMåned siden

  Betam yasexelal policu kemot please ahun gena derama mayet sejamer atBesacugn ye eger esat Betam arif kemebalew ethiopia drama andegna new gen kemot ewunat telachewalew

 • Nani sakita
  Nani sakitaMåned siden

  Ye egr esat andegna new

 • ሀያት ወሎየዋ
  ሀያት ወሎየዋMåned siden

  እደግር እሳት ፊልም እደሰሰለት ነው ያስጨንቅል

 • gemechu kebede
  gemechu kebedeMåned siden

  ለሰው እንደ ሥራው ከሆነ ሲዖል ራሱ ያንስበታል!!!!!!! ¡¡!!!!!!!!!!!!!¡¡!!!!!!!!!!!!!!!!!!

 • Seli Ethio
  Seli EthioMåned siden

  እረ በፍጹም መሞት የለበትም እነዚህ እጭበርባሪ ሁላ ለህግ መቅረብ አለባቸው ደሬ በደረሰ!!!!

 • Najma Hussein
  Najma HusseinMåned siden

  I swear to God this movie I'm done because too much criminal

 • demisse lamboro
  demisse lamboroMåned siden

  Merte drama 👍🏼 Mkdeya (gaztegawa slayhushe des blogale Teftshale (keep it up!

 • Etalem Abera
  Etalem AberaMåned siden

  Oh no 😌😌don’t kill him. Beqa haqegne yehona sew ayenorm melet new.

 • selam yenate lj
  selam yenate ljMåned siden

  Ohhhh lemegemeriya gize teketatayi drama benafikot tebke sayi

 • Edne - Di Tekla
  Edne - Di TeklaMåned siden

  😱😱😱😱😱 ብሩክ

 • ሰአዲየመርሳዋ ቀበጥ
  ሰአዲየመርሳዋ ቀበጥMåned siden

  በቅንነት ስፕስክራይቭ አድርጉኝ አንዳንድ ትምርት አመጣለሁ ዘግቶብኝነው

 • Maraki yesema
  Maraki yesemaMåned siden

  I hate this drama if bruk die😡😡

 • ሰአዲየመርሳዋ ቀበጥ
  ሰአዲየመርሳዋ ቀበጥMåned siden

  የእግር እሳት እደኔ የሚያጋጋው ማነው ምን አለበት በሳምት፣ሁለጊዜ ቢሆን የምትሉ ላይክ ግጩኝ

 • ሂወት ከፈለኝ Hiwot Kefelegn
  ሂወት ከፈለኝ Hiwot KefelegnMåned siden

  ወይኔ መቸ ነው እሮብ የሚደርሰው ብሩኬ በፍፁም አይሞትም ምክነያቱም ትልቁን የፖሊስ ሚና እየተጫወተ ያለው እሱ ነው ይህኛው ፖሊስ ይሞታል አንተነህ ይመታዋል ብሩኬ ከሞተ ፊልሙ ያልቃል አሁን እኮ ደሬም ወንጀለኛ ሆነ መስፋንን ደበደበ ።

 • ሂወት ከፈለኝ Hiwot Kefelegn
  ሂወት ከፈለኝ Hiwot KefelegnMåned siden

  ወይኔ ደሬ ማድረግ አልነበረብህም

 • ወይኩን ፈቃደከ Tube
  ወይኩን ፈቃደከ TubeMåned siden

  መርማሪው መሞት የለበትም ማሥረጃውንም ኮፒ ካላሥቀሩ አግኝተውታል በዛ ላይ ለእውነት የሚሠራው ደረጀ ብቻ ሊሆን እሡም ሰሜታዊ ሆኗል እውነት እንደሆነች ሁሌም እንደመነመነች ናት አጓጊ ድራማ ነው

 • Tarik Chris
  Tarik ChrisMåned siden

  እረ በህልም ነው በሉን ፖሊሱ ተገደለ 😡

 • Tariku Marcus
  Tariku MarcusMåned siden

  Best sitcom ever

 • ፍቅር ዘ ተዋህዶ
  ፍቅር ዘ ተዋህዶMåned siden

  መርማሪው መሞት የለበትም

 • Betiy Abebe
  Betiy AbebeMåned siden

  💚💚💚💛💛💛❤❤❤

 • Aynalem mezamur mezamur
  Aynalem mezamur mezamurMåned siden

  Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

 • mmm tube HD
  mmm tube HDMåned siden

  ሰብስክራይብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹🐆🐆🐆🐆🐆 Ethiopia ye l Love you 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

 • fenti tube
  fenti tubeMåned siden

  Minwu yaswu ihwuti indi rakasi gin😭😭😭😭faxri raswu indeti yiqir yilanali

 • احبك Love
  احبك LoveMåned siden

  እሥቲ ዛሬ ብቻ ልኮምት በውነት ብታምኑም ባታምኑት የተተኮሰበት መርማሪው ሥለሆነ የእውነት ነው የምላቹ በጣም ነው የደነገጥኩኝ ምክኒያቱም መርማሪው መሞት የለበትም የምር ጀግና ነበርርርር እዳይሞትትት መልሡትትት በቦታው የተኮሠበት ሠውዬ አሥወግዱት

 • Macstoor 999
  Macstoor 999Måned siden

  wow new bruki bayemot tru new

 • Genet ሳህሌ
  Genet ሳህሌMåned siden

  መርማሪው መሞት የለበትም እደምንም ብላቹ አትርፉት

 • joo Ye feu
  joo Ye feuMåned siden

  Andegna new tebebe wagachuhun tekefele tebareku

 • Tsige Moges
  Tsige MogesMåned siden

  ኡፍ ሣምንቱ መች ይሆን ሚደርሠው

 • Love Myself
  Love MyselfMåned siden

  ግን ደሬ የሚስቱን ደፋሪ መግደል አልነበረበትም ለህግ ማቅረብ ነበረበት ይህግ ስው ስለሆነ ግን ደራሲው ስሜታዌ አድረገው

 • Love Myself
  Love MyselfMåned siden

  ፖሊስ ብሩክ ባይሞት ጥሩ ነበር ምክንያቱም የስራ ውን ውጤት ማየት አለበት ባልሞት

 • Salam Sime
  Salam SimeMåned siden

  Omg garje 😭💔no

 • Gante Molla
  Gante MollaMåned siden

  ምርጥ ድራማ🤗🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሠላምሽ ይብዛልን

 • Diva Lucky
  Diva LuckyMåned siden

  በጣም የወደድኩት ድራማ የእግር እሳት ግን ለምን ሞተ ዉጤቱን ማየት ነበረበት

 • Natnael Alemu
  Natnael AlemuMåned siden

  Ene kal yelegnm bcha andegna new zare demo story,direction,amharigna hone enji ke wuch series drama atansem.great work bertu.

 • Chrstian Misgana
  Chrstian MisganaMåned siden

  በፈጠራችሁ ብሩክን አድኑት እንዳይሞት

 • yididiya yidi
  yididiya yidiMåned siden

  ብሩክ በፍፁም መሞት የሌለበት መርማሪ ፖሊስ ነው፡፡የደረጀ አቌም እየዋዠቀ የማይሆን ነገር ውስጥ ስለገባ የሚኒስትሩን ወንጀል እየወደቀ እየቆሠለም ቢሆን እስከመጨረሻው ድረስ መፋለም አለበት ብሩክ😞😞😞ሀይ ደህና የምከታተለውን ድራማ እንዳታስጠሉኝ እንጂ😒😒😒

 • Mogush Sara
  Mogush SaraMåned siden

  ዛሬ ደሞ በጣም ነዉ የሚያስፈራዉ

 • Mita Mema
  Mita MemaMåned siden

  እዉነት ብዙ ፊልም አይቻለዉ ግንእንደ ገመና እና እንደ የእግር እሳት የተመቸኝ የለም

 • Fanta Fanta
  Fanta FantaMåned siden

  ምስኪን ብሩኬ የምር ሰውነቴ ሁሉ ነው የተንቀጠቀጠው ድራማ መሁኑን እራሱ እረስቼዋለሁ አስመስሎ ሳይሆን ሁኖ ነው የሚሰራው ደረጄም እንደዛው በአጠቃላይ ሁላችሁም ትችላላችሁ ብሩኬ ግን እንደምንም መዳን አለበት የምር የልፍቱን ውጤት ሳያይ ምንም ባይሆን ጥሩ ነው የሳምንት ሰው ይበለን

Neste