Yetekelekele Episode 131
Underholdning
የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Yetekelekele from Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የNOlocal ገጻችንን ይከተሉ::
| Official NOlocal Channel | nolocal.info
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
Kommentarer
Biter asazenechign
This is amazing
በሽር ሲያናድድ ዲንጋይ እራስ
ፌርዴብስ የሆንሽ መርዝ
ምን አለ በሺረ በትናገረ🙄
ፌርዴቢስ ሞጥሞጣ ፊት ነገር ነሽ
vbddfy euuyt
7 dager siden
👍👍👍👍
እር በሽርተናገር እውነቱን ክርፍፍ
ፔከር ውዴ🙏😘 እሷን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ👍
asioe kiou
8 dager siden
ውይይይይይ ፍርደቢስ እባብ ነሽ ከምር
የሀላሏንልጅ አስወርዳ ድቃላውን እፈልጋለሁትላለች ብሽቅቢተር🙄🙄
yasio bolo
9 dager siden
በሽር ምን አይነት ጀዝባ ነህ እውነቱን አትናገርም እንዴ ከርፋፋ
Lame.
ቢተር ለፍቅር ብላ የምትከፍለው ዋጋ ትልቅ ነው ደግሞ ይገባታል እመሙ
በሽር መደበቅህ ነው ሊያንን የሚጎዳ ው ተናገርና ሊያንን የምትወዳት ከሆነ ተናገር
ልጅ ማስወረድ ልጅን ከመግደል አይተናነስም: እውነት ሀጥያት ነው !!!!!
oiuet souiu
10 dager siden
ንሃት የኔ ማር ስወደው
የመድሙዜን አድናቂዋቹ ኑኑ የኔአስተዋይ ብቸኛዋ ንፁህ ሰው ካድናንቤክ እና ከጉለት ቀጥሎ
oiuet souiu
10 dager siden
እኔምለው የነሂ የሁለቱ መጨረሻ ናፈቀኝ ምን ይሆን
😥😥😥😥😥😥😥😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨😨
oiuet souiu
11 dager siden
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
እውነትም ቆቅ ነሺ ፈርደብስ
አቺ ፋይዳቢስ አሮጌት እራስ ወዳድ ነሽ ይሄ ሁሉ መዘዝ ያቺ ስራነው ቢተር ስትሞት አፍሽን አጣመሽ ትቀሪያለሽ !
Aysha A
12 dager siden
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቡለንትዬ የኔውድ ፒከር ውይ ሥወድሽ የኔማር ፌሪዴቢሥ ሥጠላሽ ውሻ ክፉ ከነልጅሽ እራሥ ወዳድ ቤሉል አንተ ድጋራሥ ማድማዜል ውድ💋💋ካቲያ😏🙃
አቶ ሂልሚ ከሞት ከተርፈ ጡሩ ስው ይሆናል ብየ ተሥፍ አርጋለሁ
👍👍👍👍
አረ ሠብሥክራይፕ አድርጉኝ ጀማሪ ነኝ
ውይይይይይ ፍርደቢስ እባብ ነሽ ከምር
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
በቃና (Kana TV) የምናቃቸው ታዋቂ አክተሮች አውነተኛ ታሪክ በቪዲዮ አሰደግፈን እናቀርባለን subscribe ሰብስክራይብ አርገው የውቅያኖስ Wukianos Tube ይከታተሉን ይደሰቱብናል
በሽር ምን አይነት ጀዝባ ነህ እውነቱን አትናገርም እንዴ ከርፋፋ
ቢተር ስታሳዝን ማፍቀር ስተት አይደለም ነገር ግን ያፈቀረችው ሰው ነው ስተቱ
ጎል ትግራይ Asafa
6 dager siden
አረ ተውት ማለትይ በትዳር ላይ ማፍቀር ተገቢ አይደለም
Xds Tff
11 dager siden
ገናዛሬ የኔተመሳሳይ ሀሳብ መጣ
የኛ ሀገር ሀኪሞች ከዚህ ትምህርት ሊወስዱ ይገባል ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ሙያ የሆነባት ሀገር ላይ ነው ያለነው።
Wey miskin beter heywtw yasaznal gra ygbat nat amlak kndzh aynat hiywt ytbken😢wey Aynur selam yelelbt habt
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
በቃና (Kana TV) የምናቃቸው ታዋቂ አክተሮች አውነተኛ ታሪክ በቪዲዮ አሰደግፈን እናቀርባለን subscribe ሰብስክራይብ አርገው የውቅያኖስ Wukianos Tube ይከታተሉን ይደሰቱብናል
እኔምለው የነሂ የሁለቱ መጨረሻ ናፈቀኝ ምን ይሆን
ንሃት የኔ ማር ስወደው
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
በሽር ያናደደው
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
በቃና (Kana TV) የምናቃቸው ታዋቂ አክተሮች አውነተኛ ታሪክ በቪዲዮ አሰደግፈን እናቀርባለን subscribe ሰብስክራይብ አርገው የውቅያኖስ Wukianos Tube ይከታተሉን ይደሰቱብናል
ኒሀን መዳም መዳም እያጫወታት ነው ካቲያ ደግሞ ውልክፍ
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
በቃና (Kana TV) የምናቃቸው ታዋቂ አክተሮች አውነተኛ ታሪክ በቪዲዮ አሰደግፈን እናቀርባለን subscribe ሰብስክራይብ አርገው የውቅያኖስ Wukianos Tube ይከታተሉን ይደሰቱብናል
እደው ወይ ወረጃ የተባለ ልጅን መገደል ማለት ነው???
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
በቃና (Kana TV) የምናቃቸው ታዋቂ አክተሮች አውነተኛ ታሪክ በቪዲዮ አሰደግፈን እናቀርባለን subscribe ሰብስክራይብ አርገው የውቅያኖስ Wukianos Tube ይከታተሉን ይደሰቱብናል
የዚህ ሁላ ቤተሰብ መመሰቃቀል ስበብ የፌርዴቭስ ብር ወዳድነ ነው።። እንደኔ እሚጠላት ማነው
እሄ ጦሰኛ ርኳን ተራፉ ሴትየወን ጦስ ውስጥ ከቷት ነባር😒
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
በቃና (Kana TV) የምናቃቸው ታዋቂ አክተሮች አውነተኛ ታሪክ በቪዲዮ አሰደግፈን እናቀርባለን subscribe ሰብስክራይብ አርገው የውቅያኖስ Wukianos Tube ይከታተሉን ይደሰቱብናል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕🌹🌹ሥወዳችሁ
እረ በሽር ለምን እውነቱን አትናገርም አናደድክኝ ክርፍፍ😠😠😠😠😠😠😠
ማነው እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮሜንት የሚያነበዉ
My Tab
11 dager siden
እኔ
sosi ጎንደሬዋ ነኝ ቤተሰቦቸኝ አፊቃሪ
12 dager siden
እኔ
fafi s
13 dager siden
እኔ
Ms Abi
13 dager siden
እኔ
እይ በሽር ይድፋህ አቦ ስታናድድ
Mistr movie 🎥 lemndnew youtube lay yelelew Live btasayun pls Ena ye dro kana tv movie 🎥 tikur fkr , yewbet esregnoch , zara Ena Chandra youtube lay btlekut arif view tagegnalachu
The show is about to end, I'm really sad 😭😭😭
Mariam Salem
12 dager siden
Ur right what if never happened things between bither and belhul the end will perfect -----every one paid the thing mistake he did regret nothing do at last
ውይይይይ የፈርደቢስ ክፍት ፈጣሪ ሴጣን
አሁንስ ሰኞ እስከሚደርስ ቸኩልኩ
አርሰን የመጨርሻ ጠላኃት😡
ፒከር የኔ ውዴ❤
Bekr wow gobz nash yamir
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
በቃና (Kana TV) የምናቃቸው ታዋቂ አክተሮች አውነተኛ ታሪክ በቪዲዮ አሰደግፈን እናቀርባለን subscribe ሰብስክራይብ አርገው የውቅያኖስ Wukianos Tube ይከታተሉን ይደሰቱብናል
ቀጣዩ 132 ነው አደምታቀርቡልን ተስፋ እናደርጋለን እናመሰግናለን
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
በቃና (Kana TV) የምናቃቸው ታዋቂ አክተሮች አውነተኛ ታሪክ በቪዲዮ አሰደግፈን እናቀርባለን subscribe ሰብስክራይብ አርገው የውቅያኖስ Wukianos Tube ይከታተሉን ይደሰቱብናል
ቃል የማያገልፆን ጊዜ ይገልጣል
Besher bimot des yilegnal
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
በቃና (Kana TV) የምናቃቸው ታዋቂ አክተሮች አውነተኛ ታሪክ በቪዲዮ አሰደግፈን እናቀርባለን subscribe ሰብስክራይብ አርገው የውቅያኖስ Wukianos Tube ይከታተሉን ይደሰቱብናል
Haymanot Desta
13 dager siden
Peacock haha
Haymanot Desta
13 dager siden
Abat mechem abat nw
Haymanot Desta
13 dager siden
Bulent
Haymanot Desta
13 dager siden
Beluli wolawuayi
Madmazel siwodat
Niyal
ቡላተውውውድድ
አዪቸዋለሁቢተረ፣ተወልደው፣አለቸ
Peter siwodish
Woyi ech gudegna aregechewu
ብቴር አሳዘነችኝ
ውቅያኖስ Wukianos Tube
12 dager siden
@እሙ ኑረዲን ነኝ እኛም subscribe አድርገንሻል
እሙ ኑረዲን ነኝ
12 dager siden
@ውቅያኖስ Wukianos Tube እሽ ውዴ ሰስክራይብ አድርጌለሁ
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
@እሙ ኑረዲን ነኝ በቃና (Kana TV) የምናቃቸው ታዋቂ አክተሮች አውነተኛ ታሪክ በቪዲዮ አሰደግፈን እናቀርባለን subscribe ሰብስክራይብ አርገው የውቅያኖስ Wukianos Tube ይከታተሉን ይደሰቱብናል
ለትዳሬ ከፒከር እጅግ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ባልዋ እንዴት በፍቅር እንደምትይዘው ትግስተኛ ጨዋ መልካም ሴት ነች💝
ቢተረ፣አትረቢም፣መቸም
ሠላምናቸህ፣የመዳም፣ቅመመች
አርሠንየምትባይግትቻአሮጊት😬😬ቆይባልደፋሽአችአጁዛተጠቀቂነግሬሻለሁአድርሱልኝኮሜቶች🤣🤣🤣🤣
እሙ ኑረዲን ነኝ
13 dager siden
እሽ እኔ አለሁልሽ እነግራታለሁ እሽ ውዴ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክጅክክክክክ
ሰብስክራብ አድርጉኝ ስወዳችሁ
የኣድናን እህት በፊት ስወዳት ኣሁን ደሞ ስጠላት ምክንያቱም የትለቅ ሰው ሾካካ ስለሆነች
እኔ ምን እንደሆነ ኣላውቅም ለሃቅ የቆመና ሃቋን የሚናገር ሰውኣይወደድም ውሸታምና ኣስመሳይ ሰው ነው የሚወደደው ዋሸሁ እንዴ
My Tab
11 dager siden
እንደኔ እንደኔ አልዋሸህም ትክክል ነህ
Love Love
13 dager siden
ትክክል ነሽ እህቴ
Cfh Ggg
13 dager siden
አልዋሸሽም
Firahywot Yilma
13 dager siden
Alewashishim eweneti new
ካቲያ ፌሪደቢስ ቢተር ቤሉል ኒሀል አድናን እስኪ እንደኔ ቋቅ ያሏችሁ ላይክ Me🤧🤧
ማነው እንደኔ ማድማዜ እና የአድናን እህት እና አድናን ሱለይማን የምትወዱዋቸው እስኪ
ጀሚሌና ፒተር፠በአንድ፠ቀን ነዉ ያስወረዱት
ጅወይሪያ ሀላሌን ናፋቂ
13 dager siden
@Cfh Ggg ሀሀሀ አዉ
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
በቃና (Kana TV) የምናቃቸው ታዋቂ አክተሮች አውነተኛ ታሪክ በቪዲዮ አሰደግፈን እናቀርባለን subscribe ሰብስክራይብ አርገው የውቅያኖስ Wukianos Tube ይከታተሉን ይደሰቱብናል
Selam hadas hadas
13 dager siden
Tey bakeshe
Cfh Ggg
13 dager siden
የማእበሎ ጀሚላ ናት
ፌርደቢስ እራስ ወዳድ ናት ሰው እዴት ችግር ሲደርስበት እንኩዋን አታዝንም
Fera Fera
13 dager siden
Geni Tessema የተሴ ልጅ እባብ ናት ክፋ እራስ ወዳድ ናት
Sorry Aynur🙏 life is always complex. Be brave like Ethiophian heroes 🇪🇹
ሰላማዊ ሰው ነኝ
13 dager siden
🌹
💞💞💞💞💞
ወይ ፍርዴቢስ መች ስታለቅሽ የማይሽ
Hanna Hanna
13 dager siden
Tyalshe bkerbu
ከዚህ ድራማ ብዙ ነገሮች የድሮ ሰልኮች ልብሶች ጌጣጌጥ በቃ ያሰታሱኛል
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
@Ju Habshawit አንደበታችን ሁሌም መልካም ያውጣ ለአስተያየቶት እናመሰግናለን!
Ju Habshawit
13 dager siden
@ውቅያኖስ Wukianos Tube 😂😂😂ሲጀመር መች እውነት ትናገራላቹ እኔሰ ቱርክ እችላለሁ እናም የማንም ታሪክ ማውቅ አያስፈልገኝም ያንተ ተከታይ የሆኑት ይበላልኝ😂😂
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
በቃና (Kana TV) የምናቃቸው ታዋቂ አክተሮች አውነተኛ ታሪክ በቪዲዮ አሰደግፈን እናቀርባለን subscribe ሰብስክራይብ አርገው የውቅያኖስ Wukianos Tube ይከታተሉን ይደሰቱብናል
እፍፍፍፍፍ ካትያ የሰራሽን ያሰጠሽ
Enkon dena metachihu
እፍፍፍፍፍ ፌርድቢስ አሰመሳይ
አይይይይይይይ ፌርዴብስ
ቡለት ፍቃየ ስወድህ አቶ ሱለይማን ስወደው ማልማዜል የኔ ትግስተኛ ስወድሽኮ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
አያችሁ ልጂና ቤተሰብ ምንምያክልቢበዳደሉ ግንአይጨካከኑም😢ሂሊሜ ኒሀት❤
Hanan Andinet
13 dager siden
Betam
ፔከር የኔ ውድ ስወድሽ እኮ
የበሽርዱዱብና ኒሀንንማስከፋትአልፈልግም ይላልእዴ ሂወቶሊበላሽእያል
ድሰ ያላል አላሰውረደቹሁም ልጅ አለ ድሰ ብሎኝል
ልጅ ማሰውረድ ሀጣያት ነው
ሰላም ሰላም ዛሬ አለተገናኝንም ድና ነቸሁ
ማድማዜል ስወድት ነብሴናት
ክክክክክክ ቢተር
የአድናን እህት በነፈስበት የምትነፍስ አሽቃባጭ ነገር ናት
ውቅያኖስ Wukianos Tube
13 dager siden
@Zayd Tesfay በቃና (Kana TV) የምናቃቸው ታዋቂ አክተሮች አውነተኛ ታሪክ በቪዲዮ አሰደግፈን እናቀርባለን subscribe ሰብስክራይብ አርገው የውቅያኖስ Wukianos Tube ይከታተሉን ይደሰቱብናል
Zayd Tesfay
13 dager siden
በጣም ነው የምታስጠላው
በሺር ምስጊን
congra Hanan abdu singer ❤ 🤚 Hello how are you friend it's Ethiopia traditionl song see💐 Congra ሀኒቾ 🎷🎷🎶አርከባስ🎵🎸🎤 Thank you for Watching 865,000 ተመልካች ያገኘው ግሩም ስራ ስላያችሁትም❤ ስለወደዳችሁትም እናመሰግናለን በአንጋፋው ናሆም ሪከርድስ ወደናንተ የደረሰው የተወዳጇ ድምጻዊት #ሀናን_አብዱ 👉አርከባስ👈 የተሰኘ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዬ 🎻🎼🎹 ስምንት መቶ ስልሳ አምስት ሺህ በላይ (865,000) ተመልካች አግኝቷል። የሙዚቃ ቪድዮውን አይታችሁ ለወደዳችሁት 👌ምስጋና እያቀረብን ላልተመለከታችሁ ከዚህ በታች የተቀመጠውን ሊንክ በመከተል እንድትመለከቱት እንጋብዛለን nolocal.info/have/video/mqF-msqr1Zqv228&feature=share
ማነው እንደኔ ፒከርን የሚወዳት👍👍
በሽር እውነቱን ቤናገር ጥሩ ነው
ፈርዴቢሥን ይሄንን አይኗን ባወጣላት ዴሥ ይለኛል
ሰው የቆመበትን መሬት ተማምኖ መኩራራት የለበትም ተንሸራቶ ክፉ አወዳደቅ መዉደቅ ስላለ ፌርዴቢስ መጨረሻሽን ያሳየኝ ክፉ ራስ ወዳድ
አፍፍፍፍ ዛሬም ጉዳቸዉ ፍርጥርጥ ኣልወጣም🙄😏
😭😭
❤❤❤😭😭
💖💖💖💖
ቢተር እደማበድ እያደረጋት ነው 😁😁
የማድማዜል አድናቂወች የት ናችሁ ❤❤❤
ቃልkidan you tube
13 dager siden
Wude sebusikrayb aedergigni mar i
ወይ መሥገብገብ ሂሊሚ ቻው😢😢😢😢😢😇😜😜
የኛ ሀገር ሀኪሞች ከዚህ ትምህርት ሊወስዱ ይገባል ገንዘብ መሰብሰብ ብቻ ሙያ የሆነባት ሀገር ላይ ነው ያለነው።
ወይኔ ፌርደቢስ ራስ ወዳድናት ችቲንን ከአይኖር ለማራቅ የማትፈነቅለው ድጋይ የለም ፒከር ግን ተመቸችኝ
በሽር ትልቅ ጥፋት ነው የፈፀመው ካድራጊዎቹ ባሰ ክህደቱ